|
በክልሉ በገቢ እና በንግድ ስርዓቱ ላይ መሰረታዊ ለውጥ ለማምጣት አስገዳጅ የህግ ማስከበር ስራ ላይ ትኩረት ማድረግ ይገባል:- ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር በክልሉ በገቢ እና በንግድ ስርዓቱ ላይ መሰረታዊ ለውጥ ለማምጣት አስገዳጅ የህግ ማስከበር ስራ ላይ ትኩረት ማድረግ ይገባል:- ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር የክልሉ የንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ የህገ-ወጥ ንግድ ቁጥጥር፣ ኑሮ ማረጋጋት እና የታክስ ህግ ተገዢነት ለማረጋገጥ የተዘጋጀ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው በምክክር መድረኩ እንደገለጹት በክልሉ በገቢ እና በንግድ ስርዓቱ ላይ መሰረታዊ ለውጥ ለማምጣት አስገዳጅ የህግ ማስከበር ስራ ላይ ትኩረት ማድረግ ይገባል ብለዋል። በመወያየት ለቀጣይ ስራ ተግባቦት መፍጠር አስፈላጊ ነው ብለዋል። ባህል እያደገ መጥቷል ሲሉም ርዕሰ መስተዳድሩ በንግግራቸው ጠቅሰዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ ክልሉ ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ የገቢ አሰባሰብ ሂደቱ በሶስት መቶ በመቶ አድጓል ብለዋል።ነገር ግን የክልሉ ኢኮኖሚ ከሚያመነጨው ገቢ አንጻር አሁንም ቀሪ ስራ እንዳለ አመላክተዋል። እስከ 20 ቢሊየን በማሳደግ የክልሉን ገቢ የማመንጨት አቅም ከ120 ቢሊየን ብር በላይ ከፍ ማድረግ ይጠበቃል ብለዋል። ቢሊየን ብር ማሳደግ እንደሚቻልም ርዕሰ መስተዳድሩ አጽንኦት ሰጥተዋል። ማሟላት እንደሚያስችልም ርዕሰ መስተዳድሩ አብራርተዋል። እቅድ ማዘጋጀት ተገቢ ስለመሆኑም ርዕሰ መስተዳድሩ ጠቁመዋል። እንደሚቻል ርዕሰ መስተዳድሩ አብራርተዋል። ገቢን በአግባቡ መሰብሰብ ሲቻል ብቻ ነው ሲሉም ርዕሰ መስተዳድሩ በንግግራቸው ጠቅሰዋል። መስተዳድሩ በሀገሪቱ የሚወጡ ደንቦች እና መመሪያዎችን ተግባራዊ ማድረግ አስፈላጊ ስለመሆኑም ጠቁመዋል። ቁርጠኝነት እንደሚጠይቅም ርዕሰ መስተዳድሩ ተናግረዋል። ያሉት ርዕሰ መስተዳድሩ ይህም በህብረተሰቡ ላይ የሚያሳድረውን ጫና ለመቀነስ በትኩረት መስራት ይገባል ብለዋል። ረገድ ጉልህ አበርክቶ እንዳለውም ርዕሰ መስተዳድሩ ጠቁመዋል። ያሉት ርዕሰ መስተዳድሩ ጥቂቶች ብቻ የሚዘውሩት የንግድና የገቢ ስርዓት ሊኖር አይገባም ሲሉም አጽንኦት ሰጥተዋል። Read more |
|
ባለፉት ተከታታይ ዓመታት በተከናወነ ጠንካራ ስራ የክልሉን ገቢ የመሰብሰብ አቅም 35 ቢሊየን ብር ማሳደግ ተችሏል:- ባለፉት ተከታታይ ዓመታት በተከናወነ ጠንካራ ስራ የክልሉን ገቢ የመሰብሰብ አቅም 35 ቢሊየን ብር ማሳደግ ተችሏል:- የንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ የህገ-ወጥ ንግድ ቁጥጥር፣ ኑሮ ማረጋጋት እና የታክስ ህግ ተገዢነት ለማረጋገጥ የተዘጋጀ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው መክፈቻ እንደገለጹት የገቢ እና የንግድና ገበያ ልማት ሴክተሮች በኢኮኖሚ ዘርፍ እና ኑሮን በማረጋጋት ረገድ የላቀ ሚና አላቸው ብለዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ ጠቁመዋል። ብር ማሳደግ ስለመቻሉም ርዕሰ መስተዳድሩ በንግግራቸው አመላክተዋል። 20ቢሊየን በማሳደግ የክልሉን ገቢ የማመንጨት አቅም ከ120 ቢሊየን ብር በላይ ከፍ ማድረግ ይጠበቃል ብለዋል። ልማት ስራን ለማስፋፋት፣የአርሶ አደሩን ህይወት ለመቀየር የሚደረገውን ጥረት ውጤታማ ለማድረግ አመራሩ ፣ፈጻሚ አካላት ፣ የንግዱ ማህበረሰብ እና መላው የክልሉ ህዝብ የድርሻውን እንዲወጣም ርዕሰ መስተዳድሩ ጥሪ አቅርበዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ አብራርተዋል። በበቂ ሁኔታ ማቅረብ፣የዋጋ ንረትን መቆጣጠር፣የሸማች ማህበራትን ማጠናከር እንዲሁም ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በመግባባት መስራት ተገቢ ስለመሆኑም ርዕሰ መስተዳድሩ አጽንኦት ሰጥተዋል። በተግባር የሚተረጎሙ አቅጣጫቻዎችን ማስቀመጥ የሚያስችል ስለመሆኑም ርዕሰ መስተዳድሩ አመላክተዋል። Read more |
|
በክልሉ በትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ 1 ነጥብ 87 ቢልዮን ሀብት መሰብሰብ ተችሏል:- ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር ) በክልሉ በትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ 1 ነጥብ 87 ቢልዮን ሀብት መሰብሰብ ተችሏል:- ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር ) 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ጉባኤ በወልቂጤ ከተማ እየተካሔደ ነው ትላንት ባቀረቡት ሪፖርት እንደገለጹት በክልሉ በትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ 1 ነጥብ 87 ቢልዮን ሀብት መሰብሰብ ተችሏል ብለዋል። ቤቶች መገንባታቸውን ርዕሰ መስተዳድሩ በሪፖርታቸው አብራርተዋል። የትምህርት ግብአቶችን ለማሟላት ጥረት መደረጉን አስረድተዋል። ተዘጋጅተው በርካታ ተግባራት ሲከናወኑ መቆየቱን ርዕሰ መስተዳድሩ ጠቁመዋል። በትምህርት ጥራት ላይ መሻሻል ታይቷል ብለዋል፡፡ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አማካይነት ለ294 ሺ 284 ተማሪዎች የማጠናከሪያ ትምህርት ተስጥቷል፡፡ እና በዕውቀት የላቀ ተሳትፎ ስለማድረጉም ጠቁመዋል። Read more |
|
ያለፉት ሶስት ዓመታት ጉዞ ድልም ፈተናም ነበረው:- ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር ) ያለፉት ሶስት ዓመታት ጉዞ ድልም ፈተናም ነበረው:- ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር ) ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ጉባኤ በወልቂጤ ከተማ እየተካሔደ ነው እንደገለጹት እያንዳንዱ ስራ ላይ ከ10 እስከ 15 በመቶ በመጨመር እቅድ ተዘጋጅቷል ብለዋል። ይህም የምርታማነት መጠን ለማሳደግ እንደሚረዳ አስረድተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በንግግራቸው ጠቅሰዋል። ስለመቻሉም ጠቅሰዋል። ስትራቴጂ ተቀርጿል ብለዋል። መሰረት ያደረገ የአመራር ስርዓት ተፈጥሯል። ላይ ትኩረት ማድረጉን ጠቅሰዋል። ገልጸዋል። ላይ በትኩረት መስራት ተገቢ ስለመሆኑም ርዕሰ መስተዳድሩ አብራርተዋል። ተችሏል ሲሉም ርዕሰ መስተዳድሩ አብራርተዋል። ቅደም ተከተል መሰረት ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ ስለመሆኑም ጠቅሰዋል። ስለመሆኑም ጠቅሰዋል። መስተዳድሩ በተቃራኒው ደግሞ ዝቅተኛ አፈጻጸም ተመዝግቧል። ስለመፈጠሩም ጠቅሰዋል። ጥሪ አቅርበዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ አመላክተዋል። ከሰንበት እስከ ሰንበት እና የምርት አቅርቦት ማሳደግ ወሳኝ መሆኑን አመላክተዋል። መሰብሰብ ተገቢ ስለመሆኑም ርዕሰ መስተዳድሩ አስረድተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ ጠቅሰዋል። Read more |
|
በበጀት አመቱ ከ619ሺ በላይ ህዝብ የንጹህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል:-ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር ) በበጀት አመቱ ከ619ሺ በላይ ህዝብ የንጹህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል:-ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር ) ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ጉባኤ በወልቂጤ ከተማ እየተካሔደ ነው እንደገለጹት በክልሉ በመንግስት፣በረጂ እና በአጋር አካላት ድጋፍ በገጠር እና በከተሞች 207 የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶችን ማጠናቀቅ ተችሏል። ተጠቃሚ ማድረግ ስለመቻሉም አመላክተዋል። እማዎራዎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የ5 ፕሮጀክቶችን በማጠናቀቅ አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውን ጠቁመዋል። ኮንስትራክሽን የማምረት የስራ ፈቃድ መሰጠቱን ተናግረዋል። አዳዲስ የቤተሰብ ባዮ ጋዝ ግንባታ፣የሶላር ማሾዎች ስርጭት እና መሰል ተዛማጅ ስራዎች ተግባራዊ መደረጉን አብራርተዋል። Read more |
|
በበጀት አመቱ 21 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ የኢንቨስትመንት ልማት ፕሮጀክቶች ፍቃድ ወስደዋል :- ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር ) በበጀት አመቱ 21 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ የኢንቨስትመንት ልማት ፕሮጀክቶች ፍቃድ ወስደዋል :- ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር ) ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ጉባኤ በወልቂጤ ከተማ እየተካሔደ ነው (ዶ/ር እንደገለጹት በበጀት አመቱ ፈቃድ የወሰዱ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች 21 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር ካፒታል አስመዝግበዋል ብለዋል። በአገልግሎት 78 በድምሩ ከፀደቁ 326 የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ውስጥ 271 ያህሉ ከሦስተኛ ወገን ጣልቃ ገብነት ነፃ የሆነ መሬት ተረክበዋል።የተቀሩት ደግሞ በሃደት ላይ እንደሆኑ ርዕሰ መስተዳድሩ አብራርተዋል። መከታተል ስለመቻሉም ርዕሰ መስተዳድሩ በሪፖርታቸው አብራርተዋል። የማሽነሪ ሊዝ አቅርቦት ማመቻቸት ስለመቻሉም ጠቁመዋል። ታምርት ንቅናቄ መድረክም ከክልል ጀምሮ በየደረጃው እንዲካሄድ ተደርጓል ሲሉም ርዕሰ መስተዳድሩ በሪፖርታቸው አብራርተዋል። ቀጥሏል። Read more |
|
በክልሉ ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የህዝብ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የተደረገው ጥረት ውጤታማ ነው:- ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር ) በክልሉ ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የህዝብ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የተደረገው ጥረት ውጤታማ ነው:- ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር ) ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ጉባኤ በወልቂጤ ከተማ እየተካሔደ ነው የክልሉን መንግስት የ2018 በጀት አመት አፈጻጸም ሪፖርት ባቀረቡበት ጊዜ እንደገለጹ ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የህዝብ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የተደረገው ጥረት ውጤታማ ነው ብለዋል። ከ160 ነጥብ 6 ሚሊየን በላይ ኩንታል ምርት ተገኝቷል ብለዋል። በላይ ምርት መገኘቱን ርዕሰ መስተዳድሩ በሪፖርታቸው ጠቁመዋል። 5 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ስመገኘቱም ርዕሰ መስተዳድሩ አብራርተዋል። ሚሊየን ,872 ሺ ኩንታል በላይ ምርት መሰብሰብ ተችሏል ሲሉም ርዕሰ መስተዳድሩ በሪፖርታቸው ጠቅሰዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ ጠቁመዋል። መሰብሰብ መቻሉንም ጠቅሰዋል። በላይ ኩንታል ምርት ተሰብስቧል ሲሉም ርዕሰ መስተዳድሩ በሪፖርታቸው ጠቅሰዋል። አብራርተዋል። Read more |
|
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ጉባኤ ማካሄድ ጀመረ። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ጉባኤ ማካሄድ ጀመረ። ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ጉባኤ በወልቂጤ ከተማ እየተካሔደ ነው። መስሪያ ቤቶች የ2018 በጀት አመት እቅድ አፈጻጸም እና የ2019 በጀት ዓመት የእቅድ እቅጣጫዎች ላይ ይመክራል። ያሳለፍነው በጀት አመት አፈጸምና በያዝነው በጀት አመት ጠቋሚ እቅዶች ላይ በዝርዝር ተወያይቶ ውሳኔዎችን ያሳልፋል። |
|
በክልሉ በግብርናው ዘርፍ እየተመዘገበ ያለውን የላቀ ውጤት ቀጣይነት ማረጋገጥ ይገባል:-ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በክልሉ በግብርናው ዘርፍ እየተመዘገበ ያለውን የላቀ ውጤት ቀጣይነት ማረጋገጥ ይገባል:-ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ እና በቀቤና ልዩ ወረዳ በኩታ ገጠም እየለማ ያለ የበቆሎ ማሳ ተመልክተዋል ዘርፍ እየተመዘገበ ያለውን የላቀ ውጤት ቀጣይነት ማረጋገጥ ይገባል ብለዋል። እየለማ መሆኑን ርዕሰ መስተዳድሩ አብራርተዋል። መስተዳድሩ ጠቁመዋል። ነው ሲሉም ርዕሰ መስተዳድሩ ተናግረዋል። ያሉት ርዕሰ መስተዳድሩ የግብርና ግብአት አጠቃቀም እና መካናይዜሽንን ማስፋፋት ለምርታማነት ማደግ ወሳኝ መሆኑን አብራርተዋል። መሆኑን ርዕሰ መስተዳድሩ በአብነት ጠቅሰዋል። ማምረት እንደሚቻል አመላክተዋል። ይወሰድበታል ሲሉም ርዕሰ መስተዳድሩ ጠቁመዋል። በትብብር መስራት በመቻላቸው በዘርፉ የላቀ ውጤት እየተመዘገበ መሆኑን ርዕሰ መስተዳድሩ ተናግረዋል። በመቻሉ የምርታማነት መጠን እያደገ መሆኑን በአብነት ጠቅሰዋል። እየጨመረ ነው ሲሉም ርዕሰ መስተዳድሩ አብራርተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ አመላክተዋል። ልዩ ልዩ ጫናዎችን በመቋቋም በግብርና ልማት ስራቸው ለውጥ ለማምጣት እየተጉ ላሉ አርሶ አደሮች ርዕሰ መስተዳድሩ ምስጋና አቅርበዋል። Read more |
|
በክልሉ በአንድ ጀንበር ከ10 ሚሊየን በላይ ችግኞች የመትከል ዘመቻ ተጠናክሮ ቀጥሏል:- ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በክልሉ በአንድ ጀንበር ከ10 ሚሊየን በላይ ችግኞች የመትከል ዘመቻ ተጠናክሮ ቀጥሏል:- ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)በቀቤና ልዩ ወረዳ በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን የችግኝ የተከላ መርሐ-ግብር ላይ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል እንደገለጹት በሀገር አቀፍ ደረጃ 800ሚሊየን ችግኞች በአንድ ጀንበር ይተከላል ብለዋል። መስተዳድሩ አብራርተዋል። መሆኑን ርዕሰ መስተዳድሩ ጠቁመዋል። ሚኒስትሩ ኢኒሼቲቭ አማካኝነት ባለፉት ሰባት አመታት የአረንጓዴ አሻራ ፕሮግራም ተግባራዊ ሲደረግ መቆየቱን አብራርተዋል። የገለጹት ርዕሰ መስተዳድሩ ሊያጋጥሙን የነበሩ አደጋዎችን እየተከላከልን ነው ብለዋል። እሴቶቻችንን የሚያንጸባርቅ መሆኑን ጠቅሰዋል። በዚህም ሁሉንም ኢትዮጵያውያንን ያስተሳሰረ ነው ብለዋል። በመዝናኛ ስፍራዎች እና በሌሎችም ተቋማት የችግኝ ተከላ ፕሮግራም እየተካሄደ መሆኑን ርዕሰ መስተዳድሩ ጠቅሰዋል። አገልግሎት ጠቀሜታ እንዳላቸውም አብራርተዋል። Read more |